የተከበበው የሕወሃት ትርፍራፊ ጦር የገባበትን ቀለበት ሰብሮ ለመውጣት ከፍተኛ ውጊያ መክፈቱ ተሰማ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በቆላ ተንቤን ከደረሰብት ከባድ እልቂት አምልጦ የወጣውን የሕወሓት ኃይል ለመያዝ የሚደረገው ኦፕሬሽን እንደቀጠለ መሆኑን የዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምንጭ ገለጹ። እንደምንጩ ገለጻ በአራት ቀን ውጊያ ቆላ ተንቤን ያለው የሕወሓት አመራሮችን የሚጠበቀው ትርፍራፊ ኃይል ሲደመሰሰ በዚያው ተሸሽገው የነበሩት አመራሮች አምልጠቅ “ባቲሽ” ወደተባለች መልክአ ምድሩ እጅግ አስቸጋሪ ወደ ሆነ ቦታ አምልጠዋል። በዚህ … Continue reading የተከበበው የሕወሃት ትርፍራፊ ጦር የገባበትን ቀለበት ሰብሮ ለመውጣት ከፍተኛ ውጊያ መክፈቱ ተሰማ